"ስነፅሁፍ የማህበረሰቡን ባህል እና እሴት አስጠብቆ የመቀጠል ግዴታ የለበትም" | ደራሲ ታምሩ ከፈለኝ | ዋካ ፓድካስት | Episode 10 | ክፍል ሁለት
Semu Audiobooks and Podcasts Semu Audiobooks and Podcasts
2.16K subscribers
155 views
13

 Published On Apr 3, 2024

ይህ የስሙ ኦዲዮ ቡክስ እና ፖድካስት የዩቲዩብ ቻናል ነው።
መተግበሪያውን ከጎግል እና አፕ ስቶር ያውርዱ። ድምጸ መጻሕፍቱን ያለምንም ችግር ለማውረድ እና ለማድመጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ በስልክ ቁጥርዎ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚኖሩ ከሆነ በኢሜይል መለያ (Account) ይፍጠሩ።ለሚወዷቸው ሁሉ ያጋሩ። አፍታ ይውሰዱና የወደዱትን እንዲሁም አስተያየትዎን ይግለጹልን።
1. http://www.semuaudiobooks.com
2. https://play.google.com/store/apps/de...
3. https://apps.apple.com/us/app/semu-au...
4. / @semuaudiobooksandpodcasts4423
5. https://t.me/SemuAudiobook
6.   / semu_audiobooks.  .
7./ semuaudiobooks
8.   / semuaudiobook.  .

ከስሙ ጋር መስራት የምትፈልጉ ደራሲያንም ሆነ ተራኪያን በዌብሳይት አድራሻችን ይጎብኙን!
ስሙ የትኛውም የዓለም ዳርቻ መሆንዎ ሳይገድብዎ የሀገርዎን ደራሲያን ድንቅ ስራዎች እያጣጠሙ ከፈጣኗ አለም ጋር የሚፈጥኑበት ብቸኛ መንገድ ነው! በዚህ ቻናል የተመረጡ እና በስሙ ኦዲዮ ቡክስ የተዘጋጁ ድንቅ የመጻሕፍት ትረካዎችን ፣ ከደራሲያን ጋር የተደረጉ አስደሳች ቆይታዎችን እንዲሁም ማንኛውም ከስነጽሑፍ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ያገኙበታል። እነዚህን እና ሌሎችም ተወዳጅ ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግዎን .. እንዲሁም የደውል ምልክቷን መጫንዎን አይዘንጉ። ለዛሬ ያዘጋጀንላችሁ።
ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ። እንዲሁም አስተያየትዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡልን። የዚህን ትረካ ሙሉ ክፍል ለመስማት የስሙ ኦዲዮ ቡክስን መተግበሪያ መግለጫው ላይ በተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ከፕለይ ስቶር አልያም ከአፕል ስቶር በማውረድ ያግኙ! ታዲያ መተግበሪያችን ላይ ሲመዘገቡ ሀገር ውስጥ ከሆኑ በስልክ አድራሻዎ በውጪ ሀገር የሚኖሩ ከሆነ በኢሜይል አድራሻዎ መመዝገብዎን አይዘንጉ። አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን!
ከ 150 በላይ በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ምርጥ መጻሕፍትን ደራሲያኑን ተጠቃሚ በሚያደርግ መንገድ በጥራት አዘጋጅተናል።
#lifestyle #mindset #ህይወት #life #stuckinlife #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #ethiopianbooks #ethiopianauthors

show more

Share/Embed