ETHIOPIA - የ1953 ዓ ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራና የመንግስቱ ነዋይ ትንቢታዊ የመጨረሻ ሰዓት ንግግር
DireTube DireTube
648K subscribers
6,076 views
48

 Published On May 10, 2018

ETHIOPIA - የ1953 ዓ ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራና የመንግስቱ ነዋይ ትንቢታዊ የመጨረሻ ሰዓት ንግግር | በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ 1953 ዓ.ም ትልቅ አሻራ አሳርፎ ያለፈ ከመሆኑም በላይ ህዝቡንም ሆነ የፖለቲካ አመራሮችን የጦር ሰራዊቱን ጨምሮ ማለት ነው በጎራ የከፋፈለ ነበር። የመንግስት ግልበጣው ሙከራው ከወንድሙ ጋር ተዋናይ የነበረው ብርጋዴር ጄኔራል መንግስቱ ነዋይ በአደባባይ ከመሰቀሉ በፊት የተናገረው ቃል ትንቢታዊ ነው ሲሉ አሁን ላይ ብዙዎች ይስማሙበታል።

show more

Share/Embed