የግብፅ ሶማሊያ ጥምር ጦር በኢትዮጵያ ላይ / Somalia Vs Ethiopia
ሙዳይ - Muday ሙዳይ - Muday
29.6K subscribers
760 views
39

 Published On Sep 10, 2024

#Muday #News #Muday_wektawi #ሙዳይ #ወቅታዊ #ሙዳይ_ወቅታዊ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የሚያስችላትን የመግባቢያ ሥምምነት ከተፈራረሙ በርካታ ወራቶች አልፈዋል፡፡ ከሰሞኑ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ የኅዳሴ ግድቡን 3ኛው እና 4ኛውን ተርባይኖች ሥራ ማስጀመራቸውን ተከትሎ ግብፅ ከተለመደው የመግለጫ ጋጋታ ባፈነገጠ መልኩ ጦሯን ወደ ሶማሊያ ማስፈሯ ሁለቱን ሀገራት የበለጠ ውጥረት ውስጥ እንዲገቡ ማደረጉ እየተነገረ ይገኛል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በቀጠናው ውጥረት ነግሷል ፤ ሶማሊያም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በኢትዮጵያ ላይ የጦርነት ጉሰማዋን ተያይዘዋለች ፤ በዛሬው መሰናዷችንም በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ወቅታዊ መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል

show more

Share/Embed