“በቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በጣም ከባድ ኪሳራ ደርሶብናል” - ዲጄ ፋትሱ
EthiopikaLink Videos EthiopikaLink Videos
29.5K subscribers
121,166 views
842

 Published On May 6, 2023

ዲጄ ፋትሱ አንጋፋና ተወዳጅ የመዝናኛ ባለሙያ ነው፡፡ ባለፉት 25 ዓመታት በዲጄነት፣ በፕሮዲዩሰርነት፣ በሬዲዮና ቲቪ ፕሮግራም አቅራቢነት እንዲሁም በኮንሰርት ፕሮሞተርነት እየሠራ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን ከሚኖርበት አሜሪካ ወደ አዲስ አበባ በተመለሰበት አጋጣሚ አግኝተን አነጋጋሪ ስለሆኑ ጉዳዮቹ አውርተነዋል፡፡ በሁለት ክፍሎች የቀረበውን ቃለምልልስ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

show more

Share/Embed