ዳሰሳ፡- መዝሙረ ዳዊት Psalms
BibleProject - Amharic / አማርኛ BibleProject - Amharic / አማርኛ
9K subscribers
944 views
50

 Published On Jul 22, 2024

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መዝሙረ ዳዊት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መዝሙረ ዳዊት፣ የእግዚአብሔር ህዝብ መሲሁን እና የመንግስቱን መምጣት በሚጠባበቁበት ጊዜ የጸሎት መጽሐፍ ሆኖ እንዲያገለግል የተዘጋጀ ነው።

#BibleProject #Bible #መዝሙረ ዳዊት

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

show more

Share/Embed