በርበሬ እንዴት እንደማዘጋጅ Ethiopian Spice mix berbere
ምግብ ቤትmy restaurant ምግብ ቤትmy restaurant
151K subscribers
102,527 views
1.5K

 Published On Jun 13, 2019

10ኪሎ በርበሬ
2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
1ኪሎ ዝንጅብል
1 ኪሎቀይ የአበሻ ሽንኩርት
የስጋ መጥበሻ እንዳስፈላጊነቱ
በሶብላ እንዳስፈላጊነቱ
ጤናዳም ከነፍሬው እንዳስፈላጊነቱ
ደረቅ ቅመም
ሩብ ጥቁርአዝሙድ
ሩብ ነጭአዝሙድ
ሩብ አብሽ
ሩብ ኮሰረት
ሩብ ጦስኝ
ሩብ ድንብላል
ኪሎ ኮረሪማ
ግማሽ ኪሎ ጨው

ጠጅ እንደፍላጎት

Created by VideoShow:http://videoshowapp.com/free

show more

Share/Embed