የጎጆዬ ሰላም || በዘማሪት ፌቨን እዮብ
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
170K subscribers
292,030 views
5K

 Published On Premiered Aug 20, 2023

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content
#Subscribe
🔴LIVE PERFORMANCE
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555 በአገልግሎቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ታዳግ ዘማሪያን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት መመዝገብ ትችላላቸሁ👉 https://21mediaortho.com
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#የጎጆዬ ሰላም የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪ ፍቃዱ አማረ
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

show more

Share/Embed