በመንገድ ዳር ተቀምጦ ነበር
Semo Semo
523 subscribers
96 views
9

 Published On Jun 5, 2023

በሕይወት መንገድ ዳር ተቀምጠህ ካለህ የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚያ ሴያልፍ ይሰማሃልን? ኢየሱስ እንደማይሰማህ ከሚነግሩህ ሰዎች በላይ "የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ!" ብለህ መጮህ ትችላለህ? በርጤሜዎስ በዙርያው ካለው ድምጽ እና ጫጫታ ይልቅ የኢየሱስን ድምጽ አጥርቶ ይሰማ ዘንድ ልቡ ንቁ ነበር። ምንም እንኳን ዐይነ ስውር ቢሆንም ቅሉ ኢየሱስ የቱ ጋር እንደቆመ ነፍሱ ታውቅ ነበር። በዚህ ክፍል በሉቃስ ወንጌል 18፡ 35-43 ያለውን ቁም ነገር እንመለከታለን! መልካም ጊዜ!

show more

Share/Embed