Mikaya Behailu - ላንተ ስል (Lyrics)
M Lyrics M Lyrics
12.5K subscribers
5,119 views
54

 Published On Dec 30, 2023

#MikayaBehaili #LanteSil #mlyrics
🎧 Mikaya Behailu - Lante Sil (Lyrics Video)
🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications!

🎵 Follow M Lyrics:
https://t.me/at_mlyrics
https://vm.tiktok.com/ZMjjmH15C

Lyrics | Lante Sil
[መግቢያ 1]
ሰበቡ ብዙ ነዉ እንደ አፈር
ለሳሱለትማ ነገር
ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበረ

[አዝማች 1.1]
ምቀኛዉ ብዙ ነዉ እንደ አፈር
ለሳሱለትማ ነገር
ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበር

[አዝማች 1.2]
እናቴን ተዉኩኝ
አባቴን ተዉኩኝ
ፍቅርህን ብዬ ያለኝን ጣልኩኝ

[አዝማች 1.3]
ላንተ ስል እራሴን ከፈልኩኝ
ያለኝን ንብረቴን በተንኩኝ
ላንተ ስል እዉነቴንም ናኩኝ
ክብሬንም ማዕረጌንም ተዉክኝ

[አዝማች 1.4]
ላንተ ስል ኑሮዬን መርሳቴ
ለፍቅርህ መጥቆሬ መክሳቴ
ላንተ ስል ፈፅሞ አይቆጨኝም
አንድም ቀን አይታሰበኝም

[መግቢያ 2]
ሰበቡ ብዙ ነዉ እንደ አፈር
ለሳሱለትማ ነገር
ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበረ

[አዝማች 2.1]
ምቀኛዉ ብዙ ነዉ እንደ አፈር
ለሳሱለትማ ነገር
ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበር

[አዝማች 2.2]
አላየኸኝ አልወደድከኝ
ምነዉ ያንቺን ቀን ባልቀረብከኝ

[አዝማች 2.3]
ላንተ ስል ፍቅርህ ሳይጎድልብኝ
አንድም ቀን ሳይቀንስብኝ
ላንተ ስል ጤናዬን ጎዳሁኝ
ገላዬን በስጋት ጨረስኩኝ

[አዝማች 2.4]
ላንተ ስል ሀሳብ ሲያንገላታህ
ድንጋዩ እንቅፋት ሲመታህ
ላንተ ስል እኔስ የሚመስለኝ
'ስብርብር እንክትክት ያልክብኝ'

[አዝማች 2.5]
ላንተ ስል ሲያቀብጠኝ ወድጄ
ሰስቼ እንደ ስለት ልጄ
ላንተ ስል ለሊት እና ቀን ቀን
ክፉህን አያለዉ ሰቀቀን

[አዝማች 2.6]
ላንተ ስል ሆዴም ከሚባባ
ፈጥኜ እንደዉ በደርባባ
ላንተ ስል ወድጄህ በሆነ
ጥንቱንም ልቤም ባልባከነ

[አዝማች 2.7]
ላንተ ስል ሲያቀብጠኝ ወድጄ
ሰስቼ እንደ ስለት ልጄ
ላንተ ስል ለሊት እና ቀይ ቀን
ክፉህን አያለዉ ሰቀቀን

[መዝጊያ]
ላንተ ስል ሆዴም ከሚባባ
ፈጥኜ እንደዉ በደርባባ
ላንተ ስል ወድጄህ በሆነ
ጥንቱንም ልቤም ባልባከነ

Full Lyrics Video For Lante Sil by Mikaya Behailu on M Lyrics channel.

#MikayaBehailu #LanteSil #mlyrics

show more

Share/Embed