የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ አስደናቂ እውነታዎች፤ ልዩ ክስተቶች፤ አሳዛኝ ሁነቶች
Edilu Nigussie Ethiopia Edilu Nigussie Ethiopia
55K subscribers
826 views
26

 Published On Aug 9, 2024

#athletes #olympic2024 #ethiopian
በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ዙሪያ ስለተከሰቱ አስደሳች፣ አስገራሚ፣ አሳዛኝ፣ አስቂኝ ሁነቶች ያልታዩ እውነታዎችን እናስቃኛችሁ። በፓሪሱ ኦሎምፒክ ከሂጃብ መከልከል እስከ ሰብአዊ መብት ረገጣ፤ ከባህል ፍንገጣ እስከ ፈንጠዚያ ያሉ ሁነቶችን ተከስተውባታል። ሌሎችም አጃኢብ ያስባሉ፣ ብዙዎችን ያሳዘኑ ድርጊቶች ተስተናግደውባታል። የኢትዮጵያውያን ውጤት ማሽቆልቆል ያልተጠበቁ በታሪክ መዳሊያ አግኝተው የማያውቁ ሀገሮች ማሸነፍ የውድድሩ ድምቀት ሆኗል። ሁሉንም እንቃኛለን ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን። እንድትከታተሉን ስንጋብዝ በደስታ ነው።
Welcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel.
በታላቅ መንገድ፡- ዘወትር ፍልስፍናዊ እሳቤዎች፣ ሀገራዊ ትዉፊቶች፣ መልካም ምግባር፣ ታሪክ፣ ፖለቲክስ፣ ቴክኖሎጅ፣ አበይት ክንዉኖች፣ ቅርሶች፣ ታሪካዊ ቦታዎች፣ አስደናቂ መልእካ-ምድሮች፣ሀገረኛ ሰርጎች፣ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች፣ ከተሞች፣ ገድላት፣ ቅኔዎች፣ ባህሎች፣ ወጎች፣ አስደናቂ አነቃቂ ንግግሮች፣ ወቅታዊ መረጃዎች ሁሉም በአንድ ቦታ፤ በላቀ ጥራትና አቀራረብ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ ቤተሰብ ይሁኑ::
Great way: Always philosophical ideas, national traditions, morality, history, politics, technology, major events, heritage, historical sites, amazing landscapes, national weddings, educational videos, cities, killings, poetry, culture, traditions, amazing Stimulating speeches, current information all in one place; Be a family with high quality and presentation on this channel
Enjoy subscribe ደምበኛ ይሁኑ !!!
   / @edilunigussieethiopia  
Connect with us for more
https://facebook:  / ethiopianenews  
https://facebook:  / ethiopianmovment  
  / etnigussieetwitter  
  / edilu_nigussie  
Subscribe://   / edilunigussieethiopia  

show more

Share/Embed