Published On Premiered Oct 3, 2024
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀምሳ ዘጠነኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከተጓዡ ጋዜጤኛ ሔኖክ ስዩም ጋር ውብ እና ድንቅ ቆይታን ያደርጋል:: ሔኖክ ኢትዮጵያን ቀበሌ ለቀበሌየሚያውቃት ጋዜጤኛ ነው::ብዙ ይጉዞማስታወሻዎች አሉት::5 መጽሐፍቶችን ለንባብ አብቅቷል::ሙሉውን ተከታተሉት::
የሔኖክ አሐዱ ዩቱብ ቻነል
👇👇👇👇👇👇👇👇
@travelethiopia-6169
show more