#የቅድስት
መቋሚያ ቲዩብ - mekuamia tube መቋሚያ ቲዩብ - mekuamia tube
11.3K subscribers
89,414 views
1.7K

 Published On Premiered Oct 7, 2021

#ቅድስት_አርሴማ
ቅድስት አርሴማ እንደ ልጅ ወላጆቿን በመታዘዝ ደስ ያሰኘች ቡርክት ናት ። ቅድስት አርሴማ ይሕ ቀረሽ የማይሏት ውብ ናት ። ቅድስት አርሴማ ድንግል ናት ። ቅድስት አርሴማ ባሕታዊት ጻድቅ ናት ። ቅድስት አርሴማ ኃያል ሰማዕት ናት ።

show more

Share/Embed