ውህድ እየተጠቀምን ፀጉራችን በስንት ጊዜ ለውጥ ማሳየት አለበት 📌 ካልሆነስ እየሰራን ያለነው ስህተት / HAIR GROWTH
Zemenawit ዘመናዊት Zemenawit ዘመናዊት
216K subscribers
56,709 views
2.2K

 Published On Dec 7, 2021

ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ከረማቹ💝 የኔ ፁጉር ከተለወጠ የማንም ሰው ይለወጣል🥰
0:00 መግቢያ
1:30 በልጅነቴ ፀጉሬን እንዴት ነው የምጠብቀው
2:18 አልመንተሪ እያለው ፀጉሬን ምን አደርገው ነበር
3:42 ሀይ እስኩል እያለው ፀጉሬ ለምን ተጎዳ
6:04 ልጆች ከወለድኩኝ በኋላ ፀጉሬ ያጋጠመው
7:17 ፀጉሬ እንዲበላሽ ያደረጉብኝ ነገሮች
7:48 ውህድ ከጀመርኩ በኋላ የአንድ አመት ለውጥ
8:13 ምን ያህል አመት ፀጉሬን አሳደኩኝ
9:25 እንዴት ውህዶችን እንደማስቀምጥ
11:03 የፀጉር እድገትን ለመለካት
12:28 መዝጊያ

show more

Share/Embed