በህይወት መኖር ብቻ ሳይሆን ማደግ ይገባናል
Donkey Tube Academy Donkey Tube Academy
135K subscribers
16,057 views
573

 Published On Aug 31, 2024

በቀጣይ ክፍሎች እንገናኝ እንዳልነው እነሆ ቀኑን ጠብቀን በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና በአሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ የሚሰጠው የወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና ክፍል ስምንትን ይዘንላቹ መተናል፡፡ በዛሬው ትምህርታችን በህይውታችን እንዴት መለውጥና ማደግ እንዳለበን እና የልውጡን መንገዶች ተምልክተናል፡፡ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆኋል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።

show more

Share/Embed