Published On Aug 14, 2023
ቅርስ የአንድን አገር ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነት፣ እሴት፣ ኃይማኖት፣ ወግና ባህል የያዘና የማንነት መገለጫ የሆነ ትልቅ ሀብት ነው። በዚህም የብዙ ቅርስ ባለቤት የሆነች አገር በቱሪዝም ሀብት ለማግኘት፣ ማንነቷን ለመረዳትና በዓለም ታዋቂነትን ለማትረፍ ይረዳታል።
ጥንታዊ አገር የመሆኗን ያህል አያሌ የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ ቅርሶች አሏት። ከነዚህ መካከል ዘጠኝ የሚዳሰሱ ቅርሶቿ እና 4 የማይዳሡ ቅርሶቿ የዓለም ቅርስ ተብለው በዓለም ቅርስ መዝገብ ማህደር ውስጥ ሰፍረው ይገኛሉ።
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerie TV
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_televie_televie_television
ቴሌግራም: http://T.ME/HAGERIE_TELEVIE_TELEVIE_T...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: http://HAGERIE.TV
show more