Published On Sep 30, 2023
መዝ.23
1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
ይህ በ 22 ሙሉ ወንጌል የሚዘጋጅ ወርሃዊ የ አምልኮ ፕሮግራም ነው ፡፡
ተባረኩበት ለሌሎችም በማጋራት የእግዚአብሄርን መልካምነት አብራችሁን መስክሩ ተባረኩ
show more