መለወጥ፣ መመለስ ከሌላ ነገር መላቀቅ
Semo Semo
523 subscribers
202 views
8

 Published On Sep 15, 2024

አዲስ ዓመት ከመለወጥ፣ ከመመለስ እና ከዘመን፣ ከሁኔታ፣ ከታሪክ ክፍል መላቀቅ ይጠይቃል። ነገር ግን አዲስ ዓመት የበለጠ ትርጉም የሚኖረው የዕለት ተዕለት ሕይወታችን ዐውድ በወንጌል እሴቶች ተቃኝቶ መሰረታዊ የሕይወት ለውጥ ማድረግ ሲቻል ነው። መለወጥ፣ መመለስ፣ ከሌላ ነገር መላቀቅ እጅግ ፈታኝ የእምነት ጉዞ ነው። ነገር ግን ጌታን የተከተሉት ሐዋርያት ያለፉበትን መንገድ በማስተዋል እኛም ደግሞ ከጌታ ጋር የራሳችንን መንገድ እኛገኝ ዘንድ ተጋብዘናል። መልካም ቆይታ!

show more

Share/Embed