መንፈስቅዱስ-Rahel wendwesen.From Album #1
Rahel Wendwesen official Rahel Wendwesen official
23.9K subscribers
1,039 views
51

 Published On Nov 1, 2022

“ በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም።”
— ዘካርያስ 4፥6
መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ መንፈስ
እኮ አንተ ካለህማ የማይሆን የቱ ነው!
እኮ አንተ ካለህማ የማይሆን ምንድነው!

በብርታት አይሆንም በሀይል በችሎት
ግን በመንፈስህ እንጂ ባንተ መገኘት
መንፈስቅዱስ
ቅዱስ መንፈስ

እፈልግሃለው ×3
እጠማሃለው ×3

ደስታ አለ በሀልዎትህ ደስታ አለ
ክብር አለ በሀልዎትህ ክብር አለ
ማረፍ አለ በሀልዎትህ ማረፍ አለ
ምን የሌለ ነገር አለ በሀልዎትህ
መንፈስቅዱስ
ቅዱስ መንፈስ

እፈልግሃለው ×3
እጠማሃለው ×3
#EthiopianGosplesong
#Rahelwendwesenofficial
#Ethiopianmusic
#Protestantsong
#Ethiopianmezmure

show more

Share/Embed