Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
27.7K subscribers
969 views
25

 Published On Aug 6, 2024

የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ
ኤድስ (Acquired immunodeficiency syndrome) በ HIV (human immunodeficiency virus) ቫይረስ ምክንያት የሚመጣ ሥር የሰደደ እና ለሕይወት አስጊ የሆነ በሽታ ነው።
ይህ ቫይረስ (HIV) የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን በማዳከም ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣል።
መተላለፊያ መንገዶች
የግብረ ሥጋ ግንኙነት፡ ማንኛውም አይነት
በርካታ የወሲብ አጋሮች መኖር
የአባላዘር በሽታ ያለባቸው ሰዎች (ቁስሎች) ለ HIV የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው።
መርፌዎችን መጋራት፡ ለHIV እና ለhepatitis
በእርግዝና፣ በወሊድ ወይም በጡት ማጥባት ወቅት
ደም መውሰድ (Blood transfusions)

#ኤችአይቪ #ኤድስ #HIV/AIDS

በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ።
like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ።

#diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​
#drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም


👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡   / premium_ethiopia  
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth


የሕክምና ምክር ማስተባበያ
ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ YouTube Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ YouTube Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ።

MEDICAL ADVICE DISCLAIMER
Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this YouTube Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this YouTube Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

show more

Share/Embed