ለኔ እስትፋሴ ነህ የሱሴ | Abenezer Fekadu | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic Songs | lyrics
Apostolic Church Apostolic Church
14.4K subscribers
11,765 views
258

 Published On Jun 22, 2023

ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደምትናፍቅ
ጥሟን ታረካ ዘንድ በበረሃ እንድትጨነቅ
ነፍሴ አንተን ብላ ትፈልግሃለች
ቀኑ እንኳ ቢጨልም ሌቱንም አትሰለች

ለእኔ እስትንፋሴ ነህ ጌታዬ
ለእኔ ህልውናዬ ነህ አባዬ
ለእኔ ዕድልፈንታዬ ነህ የሱሴ
የማምለጫ አለቴ መሸሸጊያዬ

ፍለጋህን አጥብቄ በህይወቴ እከተላለሁ
አላማይም አድርጌው ዘመኔን ባንተ ኖራለው
ባዶ ነኝ ካንተ ውጪ ጠንቅቄ ይህን አውቃለው
አንዲትም ቀን ያላንተ መኖርን እጅግ ፈራለው

መኖር ማልችለው ያላንተ ነው
መዋል ማልችለው ያላንተ ነው
ጉዞ ሚከብደኝ ያላንተ ነው
ሚጨልምብኝ ስትርቀኝ ነው

በምልጃና በፀሎት ፊትህን እፍልጋለው
ተስፋዬ የሚታደሰው ካንተ ጋር ስነጋገር ነው
ድምፅ ያበረታኛል እባክህ አነጋግረኝ
አተን ብዬ በጥቼ እያየ ዝም አትበለኝ

አነጋግረኝ አነጋግረኝ አንተን ብዬ ስጠብቅ አትለፍኝ
አነጋግረኝ አነጋግረኝ ድካሜን እያየህው አትለፍኝ
አነጋግረኝ አነጋግረኝ አተን ብዬ ስፍልግህ አትለፍኝ
አነጋግረኝ አነጋግረኝ ጉለቴንም እያየህህወሰ
አትለፈኝ

ያላንተ ቀኑ ለኔ ትርጉም የለውም( መኖር )
ያላንተ ክብርም ቢሆን አልፍልገውም
ያላንተ ቀኑ ለኔ ጨለማ ነው
ያላንተ መንገዱ ሀሉ ግራ ነው

#apostolicchurchofethiopia #lyrics #apostolicsongs #ethiopia #apostolicchurch #abenezerfekadu #ethiopia #eregnaye #besntu

show more

Share/Embed