መምህር ታዬ ቦጋለ ስለደረሰበት ስቃይ ማብራሪያ ሰጠ
Life Line Academy Life Line Academy
8.68K subscribers
1,766 views
24

 Published On Mar 20, 2023

የታሪክ መምህርና ጸሀፊው መምህር ታዬ ቦጋለ ታሪክን በመናገሩ ኢ፟ሰባዊ ድርጊት ተፈጽሞበታል፡፡ ኢትዮጵያ በሚያሳዝን ጎዳና ላይ ትገኛለች፡፡ እንዲህ ዓይነት በመነጋገር ስርዓት ባለው መንገድ ቢያጠፋ እንኳን በስርዓት ነው ማናገር እንጂ ሀገራችን በየጊዜው የአጀንዳ ማጠራቀሚያ መሆን አልነበረባትም፡፡ አቶ ታዬ ስለኢትይጵያ ከማስተማርና ኢትዮጵያ ኢትዮጲያ ከማለት ውጪ የተቀየመ ካለ በ አክል በህግ አግባብ ማናገር ይችላል፡፡ እንዲህ ዓይነት ቪዲዮ ማጋራት ባንፈልግም ሰው እውነታውን እንዲያዉቅ ነው፡ ያሳዝናል !!
#ethiopia #seifuonebs

show more

Share/Embed