📌በጣም ያሳዝናል …ይሄንን ባለማወቅ እጣው ከወጣላቸው ውስጥ ግማሹ የሚሆኑት አይሄዱም … ብዙዎች ጤናቸው ተቃውስዋል ‼️
kidi Ethiopia kidi Ethiopia
154K subscribers
30,094 views
1.2K

 Published On Oct 9, 2024

ዲቪ በየአመቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ1 ሚሊየን ህዝብ በላይ እንደሚሞላ ታውቃላቹ ?

ከእዚያም ውስጥ ቢያንስ 3ሺ ያክል ቢደርሰውም በግማሽ የሚሆኑት ብቻ ተሳክቶላቸው እንደሚሄዱስ ?

ዲቪ መሙላታችሁ እጣ ውስጥ ያስገባኛል ብላችሁስ ታምናላችሁ ?

ከፍተኛ ቁጥር ዲቪ የሚሞሉ ሰዎች እጣው ጋር እንኳን ሳይደርሱ ከወዲሁ እንደሚወድቁስ ?

https://dvprogram.state.gov

show more

Share/Embed