አየር መንገዱ በአስመራ ምን ገጠመው ?
Reality Media Reality Media
1.76K subscribers
1,724 views
6

 Published On Sep 3, 2024

የ#ኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስመራ ምን ገጠመው? ዋና ስራ አስፈፃሚው የሰጡትን ሙሉ መግለጫ ይዘናል ። የአፍሪካ ቀንድ
መወዛገቡን ቀጥሏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የኤርትራ በረራ ያቋረጥኩበት አንዱ ምክንያት በሀገሪቱ የሚገኘው የባንክ ሂሳቤ በመታገዱ ነው” አለ

የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ #መስፍን_ጣሰው ትናንት በሰጡት #መግለጫ፤ የአስመራ በረራን የማቅረጥ ውሳኔ ላይ የደረሰው በኤርትራ ውስጥ አገልግሎቱን ለመስጠት ባጋጠመው ከአቅም በላይ በሆነ የአሰራር ችግር ነው ብለዋል።

ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክለውም፤ ምክንያቱን ባላወቅነው መንገድ አስመራ ውስጥ ያለንን የ#ዶላር ገንዘብ እንዳናወጣ ተከልክለናል ብለዋል።


#BREAKING: Ethiopian Airlines is suspending its flights to #Asmara, Eritrea's capital, starting September 3, 2024, due to challenging operating conditions beyond its control. The airline expressed regret for any inconvenience and promised to help affected passengers rebook on other airlines at no extra cost or offer full refunds.
Previously, on July 24, Ethiopian Airlines sought clarification from the Eritrean Civil Aviation Authority after they announced a suspension of all Ethiopian flights to Eritrea, effective September 30, 2024. Today's announcement from Ethiopian #airlines precedes Eritrea's planned deadline.
@realitymedia9115

show more

Share/Embed