ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ በድንገት በፕሬዝደንት ሳህለወርቅ መኖሪያ ቤት ተገኙ..."ቀይ መስመር ተጥሷል" አዲሱ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ news
Abiy Yilma - መ/ር ዐቢይ ይልማ Abiy Yilma - መ/ር ዐቢይ ይልማ
28.6K subscribers
39,399 views
1K

 Published On Oct 7, 2024

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡

ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 .....2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ...... እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 መፅሐፍ.....ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

show more

Share/Embed