አማኑኤል ናና መድኃኔዓለም ናና Zemary Tsehafe Tiezaz Diakon Tadiwos Girma/ዘማሪ ታድዮስ ግርማ
Kehali Tube Kehali Tube
1.56K subscribers
9,961 views
182

 Published On Jan 17, 2020

"አማኑኤል_ናና"
አማኑኤል ናና መድኃኔዓለም ናና አማኑኤል ናና
በቀኝህ ለመቆም እንሻለንና አማኑኤል ናና
አዝ ______ //_______ //______
እግዚአብሔር አምላክ አማኑኤል ናና
በገሀድ ይመጣል መድኃኔዓለም ናና
የሚያቃጥል እሳት አማኑኤል ናና
በፊቱ ይነዳል መድኃኔዓለም ናና
ፍሬ እና ገለባን አማኑኤል ናና
በሥልጣኑ ይለያል መድኃኔዓለም ናና
አዝ ______ //_______ //______
ጌታ ሰትመጣ አማኑኤል ናና
በሚያስፈራ ግርማ መድኃኔዓለም ናና
መላእክት ሲነጉዱ አማኑኤል ናና
ከሰማይ ከራማ መድኃኔዓለም ናና
ማነው የሚቆመው አማኑኤል ናና
ከጻድቃን ከተማ መድኃኔዓለም ናና
አዝ ______ //_______ //______
ለአንተ የሚያስደስት አማኑኤል ናና
ምግባርን ሳልሰራ መድኃኔዓለም ናና
ምን ትመልስ ይሆን አማኑኤል ናና
ነፍሴ ስትጠራ መድኃኔዓለም ናና
አዝ ______ //_______ //______
ኰናኔው በርትዕ ነህ አማኑኤል ናና
ፈታሄ በጽድቅ መድኃኔዓለም ናና
ባለፀጋ ድሀ አማኑኤል ናና
ብለህ የማትንቅ መድኃኔዓለም ናና
ቸርነትህ ይርዳኝ አማኑኤል ናና
ሲዖል እንዳልወድቅ መድኃኔዓለም ናና
አዝ ______ //_______ //______
ትናፍቀኛለች አማኑኤል ናና
መንግሥተ ሰማያት መድኃኔዓለም ናና
ዘለዓለም በሙሉ አማኑኤል ናና
ሰላም ያለባት መድኃኔዓለም ናና
ከእመብርሀን ጋር አማኑኤል ናና
የምኖርባት መድኃኔዓለም ናና

show more

Share/Embed