ታሪካዊው የኢትዮ ሶማሊያ ጦርነት ክፍል 1 / Ethio-Somalia War
ሙዳይ - Muday ሙዳይ - Muday
29.6K subscribers
781 views
45

 Published On Mar 4, 2024

#Muday #Entertainment #MudayEntertainment #ሙዳይ #መዝናኛ #ሙዳይመዝናኛ

በሀገራችን ታሪክ ከምናውቃቸው ታላቅ ጦርነቶች መካከል አንዱ የኢትዮ-ሶማሌ ጦርነት ነው፡፡ ኢትዮጵያና ሶማሊያ በዘመናዊው የአፍሪካ ታሪክ ከታዩት ታላላቅ ጦርነቶች መካከል አንዱን አካሂደዋል፡፡ የጦርነቱ መከሰት የኢትዮጵያንም ሆነ የአፍሪካን ቀንድ ጂኦ-ፖለቲካ ከስረ መሰረቱ ቀይሮታል፡፡ የሶማሊያ ጦር በምስራቅ በኩል 700 ኪሜ.፣በደቡብ በኩል ደግሞ 300 ኪሜ. የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ ገብቶ ነበር፡፡ ታዲያ እነዚህን ሁለት ሀገራት ወደ ጦርነት ምን ከተታቸው? በዛሬው መሰናዷችንም የዚህን ታላቅ ጦርነት ታሪክ እናስቃኛችኋለን::
አፈንዲ ሙተቂ እንደፃፈው

show more

Share/Embed