ተወዳጅ የ ቱርክ (Türkiye) ቁርስ börek
የ ሚካኤል Tube የ ሚካኤል Tube
493 subscribers
484 views
9

 Published On Sep 9, 2024

ይህ ተወዳጅ የቱርክ ቁርስ ነው börek (ቦሬክ) ይባላል የተጠቀምኩት ግብአት📝
✏2 እንቁላል
✏1ብርጭቆ ወተት
✏1 ብርጭቆ ዘይት
በመቀጠልም
✏ ቺዝ
✏ አይብ
✏ ፐርስሊ
እነዚህን ውህዶች በመጠቀም ቆንጆ ቁርስ ማዘጋጀት እንችላለን
subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ

This is a popular Turkish breakfast called börek, the ingredient I used📝
✏ 2 eggs
✏ 1 glass of milk
✏ 1 glass of oil
Next
✏ Cheese
✏ Parsley
Using these combinations we can prepare a beautiful breakfast Become a family by subscribing






Edited by YouCut:https://app.youcut.net/BestEditor

show more

Share/Embed